ኢዮብ 40:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዮብም መለሰ፥ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢዮብም መለሰ፤ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ |
“በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”
“አንተ ስታስተምረኝ እኔ የምመልሰው ምን አለኝ? ይህንስ እየሰማሁ ከእግዚአብሔር ጋር እከራከር ዘንድ እኔ ምንድን ነኝ? እጄን በአፌ ላይ ከማኖር በቀር የምመልሰው ምንድን ነው?
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፥ “እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ አንዲት ቅን ነገርን በፊቴ አልተናገራችሁምና አንተና ሁለቱ ባልንጀሮችህ በድላችኋል።