ዘፍጥረት 10:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤዌዎንን፥ አሩቄዎንን፥ ኤሴኒዎንን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኤዊያውያን፣ የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጌርጌሳውያንንም፥ ኤዊያውያንንም፥ |
ከኬጤዎናውያን፥ ከአሞሬዎናውያን፥ ከፌርዜዎናውያንም፥ ከኤዎናውያንም፥ ከኢያቡሴዎናውያንም የቀሩትን፥ ከእስራኤል ወገን ያልሆኑትን ሕዝብ ሁሉ፥
የእስራኤልም ልጆች ኤዌዎናውያንን፥ “ምናልባት በመካከላችን የምትቀመጡ እንደ ሆነ እንዴትስ ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን እናደርጋለን?” አሉአቸው።