La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስም​ንት ሳን​ቆ​ችና ዐሥራ ስድ​ስቱ የብር እግ​ሮ​ቻ​ቸው፥ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች ሁለት ሁለት እግ​ሮች ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ ስምንት ወጋግራዎችና ለእያንዳንዱም ወጋግራ ሁለት መቆሚያዎች ሆነው ዐሥራ ስድስት የብር መቆሚያዎች ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስምንት ሳንቃዎች ነበሩ፥ የብር እግሮቻቸውም ዐሥራ ስድስት እግሮች ነበሩ፥ ከእያንዳንዱ ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ እያንዳንዱ ተራዳ በሥሩ ሁለት እግሮች እንዲኖሩት በማድረግ ስምንት ተራዳዎችና ከብር የተሠሩ ዐሥራ ስድስት እግሮች ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ስምንት ሳንቆችና አሥራ ስድስቱ የብር እግሮቻቸው፥ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት ሁለት እግሮች ነበሩ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:30
3 Referencias Cruzadas  

ስም​ንት ሳን​ቆ​ችና ዐሥራ ስድ​ስት የብር እግ​ሮ​ቻ​ቸው ይሁኑ፤ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች በሁ​ለ​ቱም መጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት ሁለት እግ​ሮች ይሆ​ናሉ።


ከታ​ችም እስከ ላይ እስከ አን​ደ​ኛው ቀለ​በት ድረስ አንድ ሳንቃ ድርብ ነበረ፤ ለሁ​ለ​ቱም ማዕ​ዘን እን​ዲሁ ሁለት ነበሩ።


ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት በድ​ን​ኳኑ በአ​ን​ደ​ኛው ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥