La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 28:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ት​ንም ሁለ​ቱን የወ​ርቅ ቋዶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለት ወገ​ኖች ወዳ​ሉት ወደ ሁለት ቀለ​በ​ቶች ታገ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሁለቱን የወርቅ ጕንጕኖች በደረት ኪሱ ጐኖች ላይ ካሉት ቀለበቶች ጋራ አያይዛቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሁለቱ የተጎነጎኑ የወርቅ ድሪዎችን በደረቱ ኪስ ጫፎች ወዳሉት ወደ ሁለቱ ቀለበቶች ታስገባቸዋለህ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሁለቱን የወርቅ ድሪዎች ከሁለቱ ቀለበቶች ጋር አያይዛቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የተጎነጎኑትንም ሁለቱን የወርቅ ድሪዎች በደረቱ ኪስ ወገኖች ወዳሉት ወደ ሁለቱ ቀለበቶች ታገባቸዋለህ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 28:24
5 Referencias Cruzadas  

በአ​ዕ​ማ​ዱም ራስ ላይ የነ​በ​ሩ​ትን ጕል​ላ​ቶች ይሸ​ፍኑ ዘንድ ሁለት እንደ መር​በብ ሥራ አደ​ረገ፤ አን​ዱም መር​በብ ለአ​ንዱ ጕል​ላት፥ ሁለ​ተ​ኛ​ውም መር​በብ ለሁ​ለ​ተ​ኛው ጕል​ላት ነበረ።


ሮማ​ኖ​ች​ንም ሠራ፤ በአ​ንድ ጕል​ላት ዙሪያ በሁ​ለት ተራ፥ በአ​ን​ድም መር​በብ ላይ ሁለት ተራ ነበረ፤ እን​ዲ​ሁም ለሁ​ለ​ተ​ኛው ጕል​ላት አደ​ረገ።


ሁለት ቋዶ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ እንደ ተጐ​ነ​ጐነ ገመድ አድ​ር​ገህ ሥራ፤ የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ት​ንም ቋዶች በፈ​ር​ጦቹ ላይ አን​ጠ​ል​ጥል።


ለል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውም ሁለት የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ሥራ፤ ሁለ​ቱ​ንም ቀለ​በ​ቶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገን አድ​ር​ጋ​ቸው።


የሁ​ለ​ቱ​ንም ቋዶች ጫፎች በሁ​ለቱ ፈር​ጦች ውስጥ አግ​ብ​ተህ በል​ብሰ መት​ከፉ ጫን​ቃ​ዎች ላይ በስ​ተ​ፊት በመ​ጋ​ጠ​ሚ​ያ​ቸው ታደ​ር​ጋ​ቸ​ዋ​ለህ።