እነሆም ሁለተኛይቱ ድብ የምትመስል ሌላ አውሬ ነበረች፤ በአንድ ወገንም ቆመች፤ ሦስትም የጎድን አጥንቶች በአፍዋ ውስጥ በጥርሶችዋ መካከል ነበሩ፤ እንደዚህም፦ ተነሥተሽ እጅግ ሥጋ ብዪ አሏት።