በዚያም በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ የመሥዋዕታቸው ጢስ ወደ ሰማይ እስኪወጣ ድረስ ይሠዉላቸዋል፤ ጣዖታቸውንም በማምለክ ሰለ ሠሩት ኀጢአታቸው ሁሉ ይከስሳቸዋል።