ይህን ዓለም ስለ ናቁት እጅግ ደስ ያሰኛቸዋልና የጻድቃን ሰዎች ነፍሳት በመላእክት ይባቤ ደስ ይላቸዋል፤ የኃጥኣን ነፍሳትን ግን ክፉዎች መላእክት ይቀበሏቸዋል።