እንዲህም አልኋቸው፥ “እናንተም ለእግዚአብሔር ተለዩ፥ ለአባቶቻችን ፈጣሪ ለእግዚአብሔር ስእለት የሆነውን የብሩንና የወርቁን ንዋየ ቅድሳትም ለዩ።