የሲዶናና የጢሮስ ሰዎችንም የዋንዛውን እንጨቶች ከሊባኖስ በኢዮጴ ባሕር በኩል በመርከብ ያገቡላቸው ዘንድ አዘዟቸው፤ ከፋርስ ንጉሥ ከቂሮስ ዘንድም የትእዛዝ ደብዳቤ ጻፉላቸው።