Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 ከዚህ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ወደ እግዚአብሔር ቤት በደረሱ በሁለተኛው ዓመት በሁለተኛው ወር የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤል፥ የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ፥ ወንድሞቻቸው ካህናቱና፥ ሌዋውያኑም፥ ከምርኮ ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሱትም ሁሉ ቤተ መቅደስን ይሠሩ ዘንድ ጀመሩ። Ver Capítulo |