አሁንም ጌታችን ንጉሥ ሆይ፥ እንነግርሃለን፤ ያች ከተማ ከተሠራች፥ ቅጽሮችዋም ከተፈጸሙ በኋላ ወደ ቄሌ-ሶርያና ወደ ፊንቄ አያሳልፏችሁም።”