Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከዚህ በኋላ ንጉሡ ለጻፈለት ለታሪክ ጸሓፊው ለራቲሞስና ለቤሔልማቴም፥ ለጸሓፊው ለሳሚልዮስም በሰማርያና በፊኒቂስ ለሚኖሩ፥ ከእነርሱ በታች ላሉ፥ ለቀሩትም እንደ ጻፉለት እንዲህ የምትል ደብዳቤን ጻፈላቸው። Ver Capítulo |