ከነቢያትም ልጆች አንድ ሰው መጥቶ በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን፥ “ግደለኝ” አለው። ሰውዬውም ይገድለው ዘንድ እንቢ አለ።
ከነቢያትም ወገን አንድ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን፦ ምታኝ አለው። ሰውዮውም ይመታው ዘንድ እንቢ አለ።