La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የማ​ስ​ማ​ዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙ​ኤል፥ ልጁ ሳባድ፥ ልጁ ዝኩር፥ ልጁ ሰሜኢ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የማስማዕ ዘሮች፤ ልጁ ሃሙኤል፣ ልጁ ዛኩር፣ ልጁ ሰሜኢ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሚሽማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ዘኩር፥ ልጁ ሰሜኢ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሚሽማዕ ሔሙኤልን፥ ሐሙኤልም ዛኩርን፥ ዛኩር ሺምዒን ወለደ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የማስማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ዘኩር፥ ልጁ ሰሜኢ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:26
2 Referencias Cruzadas  

ልጁ ሳሌም፥ ልጁ መብ​ሳም፥ ልጁ ማስ​ማዕ።


ለሰ​ሜ​ኢም ዐሥራ ስድ​ስት ወን​ዶ​ችና ስድ​ስት ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት፤ ለወ​ን​ድ​ሞቹ ግን ብዙ ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​አ​ቸ​ውም፥ ወገ​ና​ቸ​ውም ሁሉ እንደ ይሁዳ ልጆች አል​ተ​ባ​ዙም።