1 ዜና መዋዕል 4:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሚሽማዕ ሔሙኤልን፥ ሐሙኤልም ዛኩርን፥ ዛኩር ሺምዒን ወለደ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የማስማዕ ዘሮች፤ ልጁ ሃሙኤል፣ ልጁ ዛኩር፣ ልጁ ሰሜኢ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሚሽማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ዘኩር፥ ልጁ ሰሜኢ ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የማስማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ሳባድ፥ ልጁ ዝኩር፥ ልጁ ሰሜኢ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የማስማዕም ልጆች፤ ልጁ ሃሙኤል፥ ልጁ ዘኩር፥ ልጁ ሰሜኢ። Ver Capítulo |