ኬጢያዊው ዑርያስ፥ የአሕላይ ልጅ ዘባት፤
ኬጢያዊው ኦርዮ፣ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣
ኬጢያዊው ኦርዮ፥ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፥
ኬጤያዊው ኦርዮ፤ ሁሉም በሁሉ ሠላሳ ሰባት ናቸው።
ይትራዊው ዔራ፥ ይትራዊው ጋሬብ፤
የሮቤላዊው የሲዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤
ያቲም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛቤትን ወለደ፤