1 ዜና መዋዕል 1:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ኤማን፤ ታምናን የሎጣን እኅት ነበረች። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማም፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም ናቸው፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። |
ሖራውያንም ደግሞ አስቀድሞ በሴይር ላይ ተቀምጠው ነበር፤ የዔሳው ልጆች ግን መቱአቸው፤ ከፊታቸውም አጠፉአቸው፤ እግዚአብሔርም በሰጠው በርስቱ ምድር እስራኤል እንዳደረገ፥ በስፍራቸው ተቀመጡ።
ሖራውያንን ከፊታቸው አጥፍቶ በሴይር ለተቀመጡት ለዔሳው ልጆች እንዳደረገ እነርሱ ወረሱአቸው፤ በእነርሱም ፋንታ እስከ ዛሬ ድረስ ተቀመጡ።