La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 26:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነዚህ የጋድ ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት አርባ ሺሕ ዐምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነዚህ የጋድ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከጋድ ወገኖች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ዚህ የይ​ሁዳ ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሰባ ስድ​ስት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነዚህ የጋድ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 26:18
3 Referencias Cruzadas  

በአሮዲ በኩል፣ የአሮዳውያን ጐሣ፤ በአርኤሊ በኩል፣ የአርኤላውያን ጐሣ፤