ስለዚህ ዳዊት የእግዚአብሔር ታቦት ዐብሮት እንዲሆን ወደ ዳዊት ከተማ ይዞት ለመሄድ አልፈለገም፤ በዚህ ፈንታ አቅጣጫ ለውጦ የጋት ሰው ወደ ሆነው ወደ አቢዳራ ቤት ወሰደው።
ኢያሱ 19:45 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይሁድን፥ ብኔ-ብረቅን፥ ጋት-ሪሞንን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አይሁድን፥ በኔበራቅን፥ ጋትሪሞንን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዞር፥ ቤኔቤቃት፥ ጌትሬሞን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይሁድ፥ ብኔብረቅ፥ ጋትሪሞን፥ ሜያርቆን፥ በኢዮጴ ፊት ለፊት ካለው ዳርቻ ጋር ራቆን። |
ስለዚህ ዳዊት የእግዚአብሔር ታቦት ዐብሮት እንዲሆን ወደ ዳዊት ከተማ ይዞት ለመሄድ አልፈለገም፤ በዚህ ፈንታ አቅጣጫ ለውጦ የጋት ሰው ወደ ሆነው ወደ አቢዳራ ቤት ወሰደው።