ምሳሌ 7:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ና ሌሊቱን ሙሉ በፍቅር እንርካ፤ በመተቃቀፍም ደስ ይበለን! አዲሱ መደበኛ ትርጒም ና፤ እስኪነጋ በጥልቅ ፍቅር እንርካ፤ በፍቅር ራሳችንን እናስደስት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ና፥ እስኪ ነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፥ በተወደደ መተቃቀፍም ደስ ይበለን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ና፥ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ። በመልካም መተቃቀፍም ደስ ይበለን። |
ባልዋም ሳያውቅ ከሌላ ወንድ ጋር በመተኛት ምንም ሳይታወቅባት ራስዋን አርክሳ ይሆናል፤ እጅ ከፍንጅም ባለመያዝዋ በእርስዋ ላይ መስካሪ አይኖርም፤