ዘኍል 7:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አንድ ተባት ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለኀጢአት መሥዋዕት አንድ ተባዕት የፍየል ጠቦት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለኀጢአትም መሥዋዕት አንድ አውራ ፍየል፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤ ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ |
ካህኑ የእንስሳውን ደም በጣቱ እያጠቀሰ በሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያው አራት ማእዘን ላይ በሚገኙ ጒጦች ላይ ያኑር፤ ከዚህ የተረፈውንም በሚቃጠል መሥዋዕት በመሠዊያው ሥር ያፍስሰው።