ሉቃስ 18:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢየሱስም፣ “እይ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጌታችን ኢየሱስም፥ “እይ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። |
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ “አንቺ ሴት እምነትሽ! ትልቅ ነው፤ ስለዚህ እንደ ፍላጎትሽ ይሁንልሽ!” አላት። የሴትዮዋም ልጅ በዚያኑ ሰዓት ዳነች።