ኢያሱ 18:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዮርዳኖስ ሸለቆ ጸማራይም፥ ቤትኤል፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤትዓረባ፣ ጽማራይም፣ ቤቴል፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤተ ባራ፥ ሰራ፥ ቤስና፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥ |
ከዚህ በኋላ አቢያ ኰረብታማ በሆነ በኤፍሬም አገር ወደሚገኘው ወደ ጸማራይም ተራራ ወጥቶ ቆመ፤ ድምፁን ከፍ በማድረግም ለኢዮርብዓምና ለእስራኤላውያን በሙሉ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፥ አድምጡኝ!
እስከ ቤትሆግላ ይወጣል፤ ከዚያም በሰሜን በዮርዳኖስ ሸለቆ በኩል አልፎ የሮቤል ልጅ ወደ ሆነው ወደ ቦሐን መታሰቢያ ድንጋይ ድረስ ይወጣል።
ይኸው ድንበር በደቡብ በኩል ቀድሞ ሎዛ ተብላ ትጠራ ወደነበረችው ወደ ቤትኤል ይወጣና በታችኛው ቤትሖሮን ተራራ በኩል ወደ ዐጣሮትአዳር ይወርዳል።