ዮሐንስ 1:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋራ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። |
ነገር ግን “ከእንግዲህ እግዚአብሔርን አላስታውስም፤ በስሙም አልናገርም” በምልበት ጊዜ፥ ከእርሱ የተሰጠኝ የትንቢት ቃል በውስጤ እንደ እሳት ይነዳል፤ በውስጤ ሰውሬ ልይዘው ብሞክርም፤ አፍኜ ላስቀረው አይቻለኝም።