ስሜን በሰሙ ጊዜ ጨካኝ አምባገነኖች ይንቀጠቀጣሉ፤ ጀግንነቴንና ደግነቴን ለሕዝቡ አሳያለሁ።
የሚያስደነግጡ የምድር መኳንንትም ሰምተው ይፈሩኝ ነበር፤ በሸንጎ ደግ ሆኜ፥ በጠብም ጊዜ ብርቱ ሆኜ እታይ ነበር።