Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሚያስደነግጡ የምድር መኳንንትም ሰምተው ይፈሩኝ ነበር፤ በሸንጎ ደግ ሆኜ፥ በጠብም ጊዜ ብርቱ ሆኜ እታይ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስሜን በሰሙ ጊዜ ጨካኝ አምባገነኖች ይንቀጠቀጣሉ፤ ጀግንነቴንና ደግነቴን ለሕዝቡ አሳያለሁ። Ver Capítulo |