La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 7:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እጅግ የከበረ ድንጋይ፥ ከእርሷ አይስተካከልም፤ ወርቅም ቢሆን በእርሷ ዐይን፥ የተቆነጠረ አሸዋ አያህልም፤ ያ ከእርሷ ጋር ሲተያይ ብር፥ የጭቃ ያህል ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወርቅ ሁሉ በእ​ርሷ ዘንድ እንደ ጥቂት አሸዋ ነውና፤ ብሩም በእ​ር​ስዋ ዘንድ እንደ ጭቃ ነውና፥ ዋጋ በሌ​ለው ዕንቍ አል​መ​ሰ​ል​ኋ​ትም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 7:9
0 Referencias Cruzadas