Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከበትረ መንግሥትና ከዙፋኑም ይልቅ፥ እርሷን ከፍ አደረግሁ፤ ከጥበብ ጋር ሲነጻጸር ሀብት ምኔም አይደለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከበትረ መንግሥትና ከዙፋንም ይልቅ አከበርኋት፤ ብዕልንም ከእርስዋ ጋር ሳመዛዝን እንደ ኢምንት አደረግኋት። Ver Capítulo |