La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 18:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነኛ የማይደበዝዘውን የሕግህን ብርሃን ለዓለም ይሰጡ ዘንድ የላክኻቸውን ልጆችህን፥ በምርኮኝነት ይዘው የነበሩት ግን፥ ብርሃንን አጥተው በጨለማ መታሰር ይገባቸዋል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ብር​ሃ​ንን ያጡ ዘንድ፥ በጨ​ለ​ማም ይታ​ሰሩ ዘንድ ለእ​ነ​ዚያ ይገ​ባ​ቸ​ዋል፤ ለዓ​ለም ይሰጥ ዘንድ ያለው፥ የማ​ያ​ልፍ የሕ​ግህ ብር​ሃን ያላ​ቸው ልጆ​ች​ህን አስ​ረው አግ​ዘ​ዋ​ቸ​ዋ​ልና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 18:4
0 Referencias Cruzadas