ክፋት በጣም ፈሪ ነው፤ ለዚህም ራሱን ያወግዛል፤ የኀሊና ተጽዕኖ ሲበዛበት ደገሞ ይብስበታል።
ፍርሀት ምንም አይደለም፥ ነገር ግን የፍርድ ጥርጥርን በሕሊና ያሳድራል።