ሕይወትን ከበድን፥ ችሮታን ከሰው ከማይውለው፥ ስለ ጉዞ በእግሩ እንኳ መጠቀም ከማይችል፥
ስለ ፈውስ ወደ በሽተኛው ይለምናል፥ ስለ ሕይወትም መዋቲውን ይለምናል፥ ስለ ርዳታም መርዳት ወደማይችለው ደካማ ይማልዳል።