የሕይወት ወዳጅ ጌታ ሆይ ሁሉም ያንተ ነውና ትጠብቀዋለህ።
አንተ ካልወደድኸው በፊትህ እንደምን በጸና ነበር! አንተስ ካልጠራኸው እንደምን በተጠበቀ ነበር!