Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ አንተ ፈቃድ እንደምን ፍጡርህ ሊኖር ይችላል ባንተስ ባይጠራ ኖሮ እንደምን ይጠበቃል Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያሉትን ሁሉ ትወዳለህ፥ ከፈጠርኸው ፍጥረትም ምንም የምትንቀው የለም፥ ብትጠላውስ ኖሮ አትፈጥረውም ነበርና። Ver Capítulo |