Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ፍጥረቶችህን ሁሉ ትወዳለህ፤ ከፍጡራንህ አንዱን ስንኳ አትጠላም፤ ምክንያቱም ብትጠላው ኖሮ አትፈጥረውምና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አንተ ሁሉን የምትችል ነህና ሁሉን ይቅር ትላለህ፥ ለንስሓም እየጠበቅኸው የሰውን ኀጢአት ቸል ትላለህ። Ver Capítulo |