Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አንተ ግን ሁሉን ቻይ በመሆንህ፥ ምሕረትህ ለሰዎች ሁሉ ነው፤ ሰዎች ቢበድሉም ይጸጸቱ ዘንድ ታልፋቸዋለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዓለሙ ሁሉ በፊትህ እንደ ሚዛን ውልብልቢት ነውና፥ በማለዳም በምድር ላይ እንደ ወረደች እንደ ጠል ጠብታ ነውና። Ver Capítulo |