Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በምድር ላይ እንደሚወድቅ የማለዳ ጤዛ ጠብታ፥ መላው ዓለምም ላንተ እንደዚሁ በሚዛን ላይ እንደሚደረግ ኢምንት ክብደት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የከሃሊነትህ ገናናነት በአንተ ዘንድ ሁልጊዜ ይኖራልና፥ የክንድህ ጽንዐት ኀይልንም ማን ይቃወማታል? Ver Capítulo |