La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሣራ በቀር ሌላ ልጅ የለውም፥ የእርሷ የቅርብ ዘመድዋ አንተ ነህ፥ እርሷን ለማግባትና የአባትዋን ሀብት ለመውረስ ከማንም በላይ መብት ያለህ አንተ ነህ፤ እርሷም አዋቂ፥ ብርቱና መልከ መልካም ናት፥ አባትዋም በጣም ይወዳታል

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ስማኝ፤ ለአ​ባ​ት​ዋም እነ​ግ​ረ​ዋ​ለሁ፤ ከራ​ጊ​ስም በተ​መ​ለ​ስን ጊዜ የሠ​ርግ በዓል እና​ደ​ር​ጋ​ለን፤ ራጉ​ኤል፦ በሙሴ ሕግ መሠ​ረት ለሌላ ሰው ይሰ​ጣት ዘንድ አይ​ወ​ድ​ድ​ምና፥ ብት​ሞ​ትም በወ​ደደ ነበር፤ከሰው ሁሉ ይልቅ ውርሷ ላንተ ይደ​ር​ስ​ሃ​ልና።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:12
0 Referencias Cruzadas