Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሩፋኤል ልጁን “ወንድሜ ጦብያ” አለው። እርሱም “አቤት” አለው። መልአኩም ቀጠለና “ዛሬ ሌሊት ማደር የሚገባን በዘመድህ በራጉኤል ቤት ነው፥ ሣራ የምትባል ልጅ አለችው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከዘመዶችዋም ወገን አንተ አለህ፤ ልጂቱም ደግና ልባም ናት። Ver Capítulo |