Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከዘመዶችዋም ወገን አንተ አለህ፤ ልጂቱም ደግና ልባም ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሩፋኤል ልጁን “ወንድሜ ጦብያ” አለው። እርሱም “አቤት” አለው። መልአኩም ቀጠለና “ዛሬ ሌሊት ማደር የሚገባን በዘመድህ በራጉኤል ቤት ነው፥ ሣራ የምትባል ልጅ አለችው፤ Ver Capítulo |