Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከሣራ በቀር ሌላ ልጅ የለውም፥ የእርሷ የቅርብ ዘመድዋ አንተ ነህ፥ እርሷን ለማግባትና የአባትዋን ሀብት ለመውረስ ከማንም በላይ መብት ያለህ አንተ ነህ፤ እርሷም አዋቂ፥ ብርቱና መልከ መልካም ናት፥ አባትዋም በጣም ይወዳታል

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 አሁ​ንም ስማኝ፤ ለአ​ባ​ት​ዋም እነ​ግ​ረ​ዋ​ለሁ፤ ከራ​ጊ​ስም በተ​መ​ለ​ስን ጊዜ የሠ​ርግ በዓል እና​ደ​ር​ጋ​ለን፤ ራጉ​ኤል፦ በሙሴ ሕግ መሠ​ረት ለሌላ ሰው ይሰ​ጣት ዘንድ አይ​ወ​ድ​ድ​ምና፥ ብት​ሞ​ትም በወ​ደደ ነበር፤ከሰው ሁሉ ይልቅ ውርሷ ላንተ ይደ​ር​ስ​ሃ​ልና።”

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:12
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos