እነርሱም ለእርሱና ለዘሮቹ የፈቀደላቸውን የጌታን መሥዋዕቶች ይመገባሉ።
ለእርሱና ለልጆቹም የሰጣቸውን የእግዚአብሔርን መሥዋዕት ይበሉ ዘንድ፥ የሚያጠግባቸው ዐሥራቱን አስቀድሞ ሠራላቸው።