Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የአሮንን ክብር ከፍ አደረገ፥ ውርስም ሰጠው፥ የመጀመሪያዎቹ ፍሬዎች የእርሱ ድርሻ እንዲሆኑ፥ ከሁሉም በፊት ያሻውን ያህል እንጀራ እንዲወስድም ፈቀደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለአሮንም ክብርን ጨመረለት፤ የእህላቸውንም ቀዳምያት ዕድል ፋንታ አድርጎ ሰጠው። Ver Capítulo |