Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እነርሱም ለእርሱና ለዘሮቹ የፈቀደላቸውን የጌታን መሥዋዕቶች ይመገባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለእርሱና ለልጆቹም የሰጣቸውን የእግዚአብሔርን መሥዋዕት ይበሉ ዘንድ፥ የሚያጠግባቸው ዐሥራቱን አስቀድሞ ሠራላቸው። Ver Capítulo |