La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 44:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የልዑል እግዚአብሔርን ሕጐች ጠብቋል፤ ከእርሱም ጋር ቃል ገብቷል። ቃል ኪዳኑን በሥጋው አረጋገጠ፤ በመከራም ጊዜ ታማኝነቱን አስመሰከረ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሰ​ው​ነቱ ቃል ኪዳ​ንን አጸ​ና​ለት። በፈ​ተ​ነ​ውም ጊዜ የታ​መነ ሆኖ ተገኘ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 44:20
0 Referencias Cruzadas