ታላቁ የሕዝቦች አባት አብርሃም በክብር የሚስተካከለው ከቶ አልነበረም።
የአሕዛብ ሁሉ አባት አብርሃም ታላቅ ነው፤ የልዑልን ሕግ የጠበቀ፥ ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን ያደረገ፥ በክብር እርሱን የሚመስል አልተገኘም።