ሄኖክ ጌታን በማስደሰቱ ወደ ገነት ገባ፤ ለትውልዶቹ ሁሉ መለወጥም ምሳሌ ሆነ።
ሄኖክ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ እግዚአብሔርም እርሱን ሰወረው፤ ንስሓም ይገቡ ዘንድ ለትውልድ ሁሉ አብነት ሆነ።