Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 44:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ኖኀ እውነተኛ ሰው ነበር፤ ቁጣም በወረደ ጊዜ ወራሽ ሆነ። የጥፋት ውሃ በወረደም ጊዜ በእርሱ የተነሣ ምድር ዘር ቀረላት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኖኅም ፍጹምና ጻድቅ ሆኖ ተገኘ፤ በጥፋትም ዘመን እርሱ ለዓለም ምክንያት ሆነ፤ የጥፋትም ውኃ በወረደ ጊዜ እርሱ ለምድር ዘር ሆኖ ቀረ። Ver Capítulo |