ጥልቁን ጉድጓድ፥ የሰውንም ልብ ይመረምራል፤ አሳሳች መንገዶቻቸውንም ይመለከታል። ልዑል እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል፤ የዘመናትንም ምልክቶች ያስተውለልና።
ጥልቅንና ልብን መርምሮ ያውቃቸዋል፤ ምክራቸውንም ሁሉ ያውቃል፤ እግዚአብሔር የልቡና አሳብን ሁሉ ያውቃል፤ የዓለምንም ምልክት ያያል።