La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መዝሙር 55:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፍርሃትና እንቅጥቅጥ መጡብኝ፥ መዘግነን ሸፈነኝ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እኔም እንዲህ አልሁ፤ “ምነው የርግብ ክንፍ በኖረኝ! በርሬ በሄድሁና ባረፍሁ ነበር፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንደ ርግብ ክንፎች ቢኖሩኝ ዕረፍት ወደማገኝበት ስፍራ በርሬ መሄድን በወደድኩ ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይሸ​ም​ቁ​ብ​ኛል፥ ይሸ​ሸ​ጉ​ኝ​ማል፥ እነ​ር​ሱም ተረ​ከ​ዜን ይመ​ለ​ካ​ከ​ታሉ፥ ሁል​ጊ​ዜም ነፍ​ሴን ይሸ​ም​ቁ​ባ​ታል።

Ver Capítulo



መዝሙር 55:6
4 Referencias Cruzadas  

ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። በጌታ ታመንሁ፥ ነፍሴን፦ እንዴት እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ሽሺ ትሉአታላችሁ?


የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥


ልቤ ራደ፥ ድንጋጤ አስደመመኝ፥ ተስፋ ያደረግሁትም ድንግዝግዝታ ፍርሃት አሳደረብኝ።


ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኩሌታ ወደምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሓ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።