መዝሙር 55:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይሸምቁብኛል፥ ይሸሸጉኝማል፥ እነርሱም ተረከዜን ይመለካከታሉ፥ ሁልጊዜም ነፍሴን ይሸምቁባታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እኔም እንዲህ አልሁ፤ “ምነው የርግብ ክንፍ በኖረኝ! በርሬ በሄድሁና ባረፍሁ ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፍርሃትና እንቅጥቅጥ መጡብኝ፥ መዘግነን ሸፈነኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እንደ ርግብ ክንፎች ቢኖሩኝ ዕረፍት ወደማገኝበት ስፍራ በርሬ መሄድን በወደድኩ ነበር። Ver Capítulo |